SafeAccess Home Page
ለደህንነት ይመዝገቡ
SafeAccess ጎብኚዎችና ቦታዎች የአሁን የጤና እና የደህንነት ፖሊሲዎችን እንዲከተሉ፣ ቦታዎችን እንዲጠበቁና ከውጫዊ ስጋት ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ያደርጋል።

ግላዊ የጤና መረጃዎ አይከማችም፣ እናም የእርስዎ ንብረት ተደርጎ ይወሰዳል።
አዲስ ማዘመናዎች አማርኛ
እገዛ ስለ ደንቦች ግላዊነት

Denver Public Schools: Students

GARDEN PLACE ACADEMY

የወላጆች በቤት የመመርመርያ መመሪያዎች: English | Español | Việt | 简体中文 | Soomaali | العربية | नेपाली | Français | Русский | አማርኛ | ျမန္မ

የሴፍ አክሰስ የየዕለት የጤና ፍተሻ መጠይቅ የተማሪዎች መመሪያ: English | Español | Việt  | Soomaali | العربية | नेपाली | Français | Русский | አማርኛ | ျမန္မ

ወደ DPS የተማሪ ምርመራ ስርዓት እንኳን በደህና መጡ። ይህን ምርመራ ሲያጠናቅቁ፣ የእርስዎ ወይም የተማሪዎ ምልክቶች "አዲስ" ወይም "ያልተጠበቁ" መሆናቸውን፣ ወይም ምልክቶቹ ከእርስዎ የተለመዱ አለርጂዎች ወይም የጤና ሁኔታ ጋር ወጥነት ያላቸው መሆናቸውን እባክዎ ልብ ይበሉ። ዕለታዊ አማራጭ የጤና ምርመራ ለማጠናቀቅ፣ Safe Access በመጠቀም፣ በመለያ ለመግባት የእርስዎን የ DPS ተማሪ መታወቂያ ወይም የምሳ ቁጥር መጠቀም አለብዎት።

በእያንዳንዱ ቀን ወደ ት/ቤት ከመመታቱ በፊት፣ እያንዳንዱ ተማሪ ለ COVID-ተጓዳኝ ምልክቶች መመርመር አለበት። ይህ ዕለታዊ የምልክት መመርመሪያ ከት/ቤት ጋር አይያያዝም። ይህ መረጃ ከ 24 ሰዓት በኋላ ይጠፋል። ከህመም ጋር የተገናኘ መቅረት ሪፖርት ለማድረግ እባክዎ ት/ቤቱን በቀጥታ ያነጋግሩ።

ስለ ተማሪው ጤና ጥያቄዎች ካሉዎት፣ የጤና እንክብካቤ አቅራቢዎን ማነጋገር ይችላሉ ወይም ያለ ምንም ወጪ ለሁሉም የ DPS ተማሪዎች (ቻርተር ትቤቶችን ጨምሮ) በጤና እንክብካቤ አቅራቢ ግምገማ ለማቅረብ የ Denver Health የትምህርት ቤት የጤና ማእከል ክሊኒኮች ያነጋግሩ። በአቅራቢያዎ የሚገኘው SBHC የሚገኝበትን ቦታ ካላወቁ፣ ከዚህ በታች የተሰጠውን የመገኛ ቦታ መረጃ በመጠቀም በቀጥታ ለማዕከሉ ይደውሉ፤ ወይም የትምህርት ቤት የጤና ማእከል ክሊኒክ የመረጃ መስመር በስልክ ቁጥር 303-602-8958 ይደውሉ።

እባክዎ የት/ቤትዎን ወይም የሰራተኛ መታወቂያ ቁጥር ይጠቀሙ። የመታወቂያ ቁጥርዎን የማያውቁት ከሆነ እባክዎ ባጅዎን ይመልከቱ ወይም የአስተዳደር አስተባባሪዎን ያነጋግሩ።

ተማሪው COVID-19 ተገኝቶበታል፣ ወይም ባለፉት 14 ቀናት ውስጥ፣ በ COVID-19 መያዙ ከተረጋገጠ ሰው ጋር ወይም አዲስ የጣዕም ወይም የሽታ እጦት ካለበት ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ አድርጓል? *

ከሚከተሉት ውስጥ ዛሬ ያለ አለ? *

●      ትኩሳት (100.4) ወይም ብርድ ብርድ ማለት
●      ሳል
●      የትንፋሽ መቆራረጥ ወይም ለመተንፈስ መቸገር
●      ድካም
●      ጡንቻ ወይም የሰውነት ህመም
●      ራስ ምታት
●      አዲስ የተፈጠረ የምግብ ፍላጎት ማጣት ወይም ጠረን ማሽተት አለመቻል
●      የጉሮሮ መከርከር
●      የአፍንጫ መደፈን ወይም የንፍጥ መብዛት
●      ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ
●      ተቅማጥ

*ይህ ዝርዝር ሁሉንም አካታች አይደለም። ሌሎች ከባድ ወይም አሳሳቢ ምልክቶች ካሉ እባክዎ የህክምና አቅራቢ ያማክሩ።


Choose a language
English Español Français Tiếng Việt Русский العربية नेपाली Soomaali ျမန္မ አማርኛ